Love, Joy, Peace...
እንኳን ደህና መጡ
ከኛ ጋር ይሁኑ
ያለዎትን የጸሎት ርዕስ ወይም እንድናደርግልዎት የሚፈልጉትን ይንገሩን፡፡ አሁን ያሉት በእግዚአብሄር ጉባዔ በወንድሞች ህብረት ነውና ዘና ብለው ያምልኩ
እኛ
About Us
እንደ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት በመሆን የተለያዩ የጎሳ ዝርያዎችን በአንድነት የማሰለፍ አምላካዊ ፍላጎት ስላለን የክርስቶስ ሙላት ቤተክርስቲያን የጎሳ ልዩነትና አለመግባባት ባለበት ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሄር የሰጠንን ይህንን ስብጥር በመጠቀም ሰዎችን በሙሉ የክርስቶስ ደቀመዝሙር በማድረግ እግዚአብሄርን ደስ ለማሰኘት የተሰለፍን ነን፡፡
ድረገጻችን our website
https://www.fullnessofchrist.org/

እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
ቆላ.1፡13-14

የዕለቱ ስንቅ
የሳምንቱ መልዕክት
የቤተክርስቲያናችን የመልዕከት ማዕከል
Give here (እዚህ ስጡ)
ይህን ተጭነው ይስጡ Click here to give
የእሮብ ማታ የሳምንት አጋማሽ ፕሮግራም
ሳምንታዊ የእሮብ ፕሮግራም
በዚህ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ትምህርቶች፣ አምልኮ፣ ለተለያዩ ጉዳዮች የኃይል ጸሎት ይደረጋል
Fullness of Christ church
6511 Richmond HWY, Alexandria VA 22306
Copyright © 2024 ChurchTrac Software, Inc.